The Word in Amharic

In the beginning was the Word, and the Word was with God, and the Word was God.

John 1:1

በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ

ዮሐንስ 1:1

Blessed is he that readeth, and they that hear the words of this prophecy, and keep those things which are written therein: for that the time is at hand.

Revelation 1:3

ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው

ራእይ 1:3

Translate »